News

የኢትዮጵያ መንግሥት እና ህወሓት ዘላቂ ግጭት የማቆም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገለጸ ...
የዓለም ወታደራዊ ወጪ በፈረንጆች 2022 በ 3 ነጥብ 7 በመቶ ወይም በ 2 ነጥብ 24 ትሪሊዮን ዶላር ከፍ ብሏል ሲል የስቶክሆልም ዓለም አቀፍ የሰላም ምርምር ኢንስቲትዩት አስታውቋል። ለዓመታት ...
ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። የመጀሙሪያ አልበሙን በ1987 ዓ.ም "ስያሜ አጣሁላት" በሚለው የሙዚቃ ስራው ከሙዚቃ አፍቃሪዎች ጋር የተዋወቀው ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ አርፏል። ድምጻዊው ባደረበት ህመም ምክንያት ...
ሚኒስቴሩዛሬ ማምሻውን ለመገናኛ ብዙሃ በላው መግለጫ ከዛሬ ታኅሣሥ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ተግባራዊ የሚሆነው የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ...
መንግስት የባንክ ዘርፉን ለውጭ ባንኮች ክፍት የሚያደርገው ኢትዮጵያ ከአለምአቀፍ ገበያ ጋር ትስስር እንድትፈጥር፣ የውጭየ ምንዛሬ ልውውጥን ለመጨመር እና አለምአቀፍ ተወዳዳሪነት ...
የኢትዮጵያ ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በነዳጅ ምርቶች ላይ የዋጋ ጭማሪ ማድረጉን ዛሬ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ዛሬ ይፋ በተደረገው እና ከሌሊቱ 6 ሰዓት ጀምሮ የሚተገበረው የዋጋ ጭማሪ ዝቅተኛ ገቢ ላለው ሕብረተሰብ የሚሰጠው ...
በአውሮፓ ዋንጫ ምክንያት በጀርመን የከተሙት 100 ሺህ ሴተኛ አዳሪዎች ከየት የመጡ ናቸው? ሰኔ 7 ቀን 2016 ዓ.ም የተጀመረው የአውሮፓ ወንዶች እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር የፊታችን እሁድ ፍጻሜውን ...
አዲስ ዘመን ጋዜጣ በመጀመሪያ እትሙ የፊት ገጽ ይዞ የወጣው የድል ዜና ምን ነበር? በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ስር ከሚታተሙት ዕለታዊ ጋዜጦች መካከል አንዱ የሆነው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ዛሬ 80 ...
ከአዘርባጃን ወደ ሩሲያ ሲበር የነበረ የመንገደኞች አውሮፕላን ተከሰከሰ። 62 መንገደኞችን እና አምስት የበረራ ሰራተኞችን ኣሳፍሮ ከአዘርባጃን ወደ ሩሲያ ሲበር የነበረው ኢምብራኤር አውሮፕላን ካዛኪስታን ውስጥ አክታው ከተማ አቅራቢያ ...
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ኢንቨስትመንትንና አስመጪዎችን የሚያበረታታ እንዲሁም ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርግ የታክስ ማሻሻያ ተግባራዊ መደረጉን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም የታክስ ማሻሻያ ከውጭ የሚገቡም ሆነ በሀገር ውስጥ ...
ማህበራዊ በርካታ ህዝብ የሚኖርባቸው የአፍሪካ ሀገራት ዋና ከተሞች ከ5.2 ሚሊየን በላይ ነዋሪ ያላት አዲስ አበባ በነዋሪዎች ብዛት ከአፍሪካ 5ኛ ከአለም ደግሞ 32ኛ ደረጃን ይዛለች ...
በዓለማችን ላይ 1 ነጥብ 25 ቢሊዮን ህዝብ ትምባሆ ተጠቃሚ ሲሆን የአጫሾች ቁጥር አንድ ጊዜ ቅናሽ አሳይቶ ነበር። በ2000 ላይ በተደረገ ጥናት በመላው የዓለማችን ሀገራት በተወሰደ ናሙና ከ5ቱ ...