News
በኦሎምፒክ ውድድሮች በርካታ ሜዳልያዎች ያገኙ ሀገራት የትኞቹ ናቸው? ኦሎምፒክ በፈረንጆቹ 1896 በግሪክ መካሄድ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ የተሳታፊዎቹን እና የውድድሮቹን አይነት እያሰፋ ዛሬ ላይ ደርሷል፡፡ የዘንድሮው ውድድር በፈረንሳይ መዲና ...
የዓለም ወታደራዊ ወጪ በፈረንጆች 2022 በ 3 ነጥብ 7 በመቶ ወይም በ 2 ነጥብ 24 ትሪሊዮን ዶላር ከፍ ብሏል ሲል የስቶክሆልም ዓለም አቀፍ የሰላም ምርምር ኢንስቲትዩት አስታውቋል። ለዓመታት ...
የኢትዮጵያ መንግሥት እና ህወሓት ዘላቂ ግጭት የማቆም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገለጸ ...
የሩሲያ የልኡክ ቡድን አሳድ ከወደቀ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሶሪያ ደማስቆ ደርሷል። የሩሲያ የልኡክ ቡድን የሞስኮ አጋር የሆኑት ፕሬዝደንት በሽር አልአሳድ ከስልጣን ከወደቁ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በዛሬው እለት ደማስቆ መግባቱን ሮይተርስ ...
ሃማስ ቡድን ጋዛ ሰርጥን በማስተዳደር ላይ የሚገኝ ሲሆን፤ 365 ስኩዌር ኪሎ ሜትር ስፋት ያላት ጋዛ ሰርጥ ከ2 ሚሊየን በላይ ፍልስጤማውያን መኖሪያ ነች። ሃማስ ጋዛና ማስተዳደር የጀመረው ...
ኢትዮጵያ “አረንጓዴ አሻራ” ብላ የሰየመችው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ማካሄድ ከጀመረች ዘንድሮ 5ኛ ዓመት ላይ ትገኛለች። ከ2011 ዓ.ም እስከ 2014 ዓ.ም ባካሄደችው የመጀመሪያ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብርም 25 ቢሊየን ችግኞችን መትከሏን ከግብርና ...
መንግስት የባንክ ዘርፉን ለውጭ ባንኮች ክፍት የሚያደርገው ኢትዮጵያ ከአለምአቀፍ ገበያ ጋር ትስስር እንድትፈጥር፣ የውጭየ ምንዛሬ ልውውጥን ለመጨመር እና አለምአቀፍ ተወዳዳሪነት ...
ሚኒስቴሩዛሬ ማምሻውን ለመገናኛ ብዙሃ በላው መግለጫ ከዛሬ ታኅሣሥ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ተግባራዊ የሚሆነው የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ...
አዲስ ዘመን ጋዜጣ በመጀመሪያ እትሙ የፊት ገጽ ይዞ የወጣው የድል ዜና ምን ነበር? በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ስር ከሚታተሙት ዕለታዊ ጋዜጦች መካከል አንዱ የሆነው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ዛሬ 80 ...
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከተጀመረ ዛሬ ማክሰኞ 13ኛ ዓመቱን ደፍኗል። የግድቡ መሠረት የተጀመረበት 13ኛ ዓመትም “በኅብረት ችለናል!” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል። የግድቡ ግንባታ ከዛሬ 13 ዓመታት በፊት መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም ...
ማህበራዊ የትንሳዔ በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው በክርስትና እምነት ተከታዮች ከሚከበሩት አበይት በዓላት መካከል የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ (ፋሲካ) በዓል አንዱ ነው ...
ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። የመጀሙሪያ አልበሙን በ1987 ዓ.ም "ስያሜ አጣሁላት" በሚለው የሙዚቃ ስራው ከሙዚቃ አፍቃሪዎች ጋር የተዋወቀው ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ አርፏል። ድምጻዊው ባደረበት ህመም ምክንያት ...
Results that may be inaccessible to you are currently showing.
Hide inaccessible results