News

ቱርክ የፕሬዝደንት ኢርዶጋንን ዋና ተቀናቃኝ አሰረች። የቱርክ ባለስልጣናት የፕሬዝደንት ኢርዶጋን ዋና ተቀናቃኝ የሆኑትን በሙስናና እና የሽብር ቡድንን በመርዳት በመክሰስ ዋና ተቃዋሚው "በቀጣይ ፕሬዝደንት ላይ የተፈጸመ መፈንቅለ መንግስት ...
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በክልሉ ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ነው የፌደራል መንግስትን እገዛ የጠየቀው። ጊዜያዊ አስተዳደሩ በመግለጫው “ከጥር 15 ቀን 2017 ዓ ...
ፖለቲካ አዲሱ አዋጅ በግጭት ቀጣና ለሚሰሩ የአማራ ክልል ዳኞች ምን ያህል ዋስትና ይሰጣቸዋል? በክልሉ ሚያዝያ 2015 ግጭት ከተቀሰቀሰ ወዲህ ዳኞች በሰጧቸው ውሳኔዎች ብቻ ለእስርና ግድያ መዳረጋቸውን ክልል አቀፉ የዳኞች ማህበር ገልጿል ...
770 ሺህ ዶላር የሚያወጡ የአልማዝ ጌጣጌጦችን የዋጠው ሌባ አሜሪካዊው ጃይታን ላውረንስ የ32 ዓመት ሰው ሲሆን ከሰሞኑ በፍሎሪዳ ውስጥ ባለ አንድ ቅንጡ እና ውድ የጌጣጌጥ መሸጫ ሱቅ ውስጥ ይገባል፡፡ ከአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር እንደመጣ እና ...
አዲሱ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ምን አዲስ ነገሮችን ይዟል? የኢምግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት አዲስ ፓስፖርቶችን ይፋ አድርጓል። ዛሬ በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም ይፋ የተደረጉት ፓስፖርቶች አራት አይነት ሲሆኑ ከመደበኛ ፓስፖርት በተጨማሪ ...
አረብ ኤምሬትስ ፍልስጤማውያንን ከጋዛ የማፈናቀል እቅድ እንድምትቃወም አስታወቀች። በእስራኤል የመጀመሪያ የመካከለኛው ምስራቅ ጉብኝታቸውን ያደረጉት የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ዛሬ ኤምሬትስ ገብተዋል። የኤምሬትስ ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዮርዳኖስን ንጉስ አብዱላህ 2ኛን በዘሬው እለት በዋይት ኃውስ ተቀብለው አነጋግረዋል። ትራምፕ ወደ ኋይት ኃውስ ከተመለሱ በኋላ እና በጋዛ ላይ አዲስ እቅድ ካስተዋወቁ ወዲህ የመካከለኛው ምስራቅ ሀገር ...
የኢራኑ ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ካሚኒ በቴህራን ከሃማስ መሪዎች ጋር ተወያዩ። የሃማስ ጊዜያዊ መሪ ካሊል አል ሃያ፣ የሃማስ ምክርቤት ሃላፊ ሞሀመድ ዳርዊሽ እና ከፍተኛ የቡድኑ አመራር ኒዛር አዋዳላህ በምክክሩ ላይ ተሳትፈዋል። የሃማስ ...
ፖርቹጋላዊው የእግር ኳስ ኮከብ ክስርስቲያኖ ሮናልዶ “እድሜህ ከ35 ዓመት ካለፈ በኋላ እግር ኳስን መጫወት ስጦታ ነው” ነው ብሏል። ክስርስቲያኖ ሮናልዶ በትናንትናው እለት 40ኛ ዓመት የልደት በዓሉን ያከበረ ሲሆን፤ ስለ እግር ኳስ ህይወቱ እና ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ህገወጥ ስደተኞችን ከሀገሪቱ የማስወጣት እርምጃቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል። ትናንት ምሽትም የተባረሩ ስደተኞችን የጫነ የአሜሪካ ወታደራዊ አውሮፕላን ኩባ መግባቱን አሶሼትድ ፕረስ ዘግቧል። ፕሬዝዳንት ...
እስራኤል እና ሃማስ የደረሱት የተኩስ አቁም ስምምነት ለፍልስጤማውያን ትልቅ ድል ነው አለች ኢራን። የኢራን ሃይማኖታዊ መሪ አያቶላህ አሊ ሃሚኒ በኤክስ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት "የጋዛ ህዝብ ትዕግስት እና የፍልስጤማውያን ብርቱ ትግል ...
በቁጥጥር ስር የዋሉት የደቡብ ኮሪያው ፕሬዝደንት በወንጀል በመርማሪዎች እየተጠየቁ ነው። ከስልጣን የታገዱት የደቡብ ኮሪያው ፕሬዘደንት ዩን ሱክ የኦል በዛሬው እለት በቁጥጥር ስር ከዋሉ በኋላ አመጽ ለማስነሳት አሲረዋል ባሏቸው ባለስልጣናት ...