News
አዲሱ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ምን አዲስ ነገሮችን ይዟል? የኢምግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት አዲስ ፓስፖርቶችን ይፋ አድርጓል። ዛሬ በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም ይፋ የተደረጉት ፓስፖርቶች አራት አይነት ሲሆኑ ከመደበኛ ፓስፖርት በተጨማሪ ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሜክሲኮ እና ካናዳ ላይ የ25 በመቶ ታሪፍ ለመጣል ያሳለፉትን ውሳኔ ለአንድ ወር እንዲዘገይ ማድረጋቸውን አስታወቁ። ትራምፕ ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ እና ከሜክሲኮ አቻቸው ክላውዲያ ...
የሩሲያ የልኡክ ቡድን አሳድ ከወደቀ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሶሪያ ደማስቆ ደርሷል። የሩሲያ የልኡክ ቡድን የሞስኮ አጋር የሆኑት ፕሬዝደንት በሽር አልአሳድ ከስልጣን ከወደቁ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በዛሬው እለት ደማስቆ መግባቱን ሮይተርስ ...
በአሜሪካዋ ካሊፎርኒያ ግዛት የተቀሰቀሰው ሰደድ እሳት 10ኛ ቀኑን ያስቆጠረ ሲሆን፤ እሳቱን ለማጥፋት የሚደረገው ጥረት እንደቀጠለ ነው። በሎስ አንጀስ በተቀሰቀሰው የሰደድ እሳት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 25 ደርሷል የተባለ ሲሆን፤ ከ12 ሺህ በላይ ...
ከተጀመረ 1 ሺህ 53ኛ ቀኑን ያስቆጠረው የሩሲያ ክሬን ጦርነት አሁንም ተባብሶ ቀጥሎ ይገኛል። የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው መግለጫው በቀጠለው ጦርነት የሩሲያ ጦር አዳዲስ ስፍራዎችን መቆጣጠሩን ቀጥሏል ብሏል። በዚህም የሩሲያ ጦር ...
ሚኒስቴሩዛሬ ማምሻውን ለመገናኛ ብዙሃ በላው መግለጫ ከዛሬ ታኅሣሥ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ተግባራዊ የሚሆነው የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ...
አንጋፋው ፖለቲከኛ እና የምጣኔ ሀብት ባለሙያ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። በ1923 ዓ.ም. የተወለዱት አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እና የፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ ጉልህ ...
ከአዘርባጃን ወደ ሩሲያ ሲበር የነበረ የመንገደኞች አውሮፕላን ተከሰከሰ። 62 መንገደኞችን እና አምስት የበረራ ሰራተኞችን ኣሳፍሮ ከአዘርባጃን ወደ ሩሲያ ሲበር የነበረው ኢምብራኤር አውሮፕላን ካዛኪስታን ውስጥ አክታው ከተማ አቅራቢያ ...
እስራኤል በጋዛ በአየር እና በምድር በተፈጸቻቸው ድብደባዎች ቢያንስ የ53 ፍሊስጤማውያን ህይወት ማለፉ ተገለጸ። በአየር ድብደባው ከሞቱት መካከል ጋዜጠኖች፣ የህክምና ባለሙያዎች እና የነፍስ አድ ሰራተኞች እንደሚገኙበትም ሮይተርስ ዘግቧል ...
የአሜሪካው የቴሌቪዥን ጣቢያ ኤቢሲ ኒውስ ለተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ 15 ሚሊየን ዶላር ለመክፈል ተስማማ። የቴሌቪዥን ጣቢያው ገንዘቡን የሚከፍለው በትራምፕ የቀረበበት የስም ማጥፋት ክስ እንዲቋረጥ ነው። በመጋቢት 10 ቀን 2024 ለትራምፕ ...
በዓለማችን ላይ 1 ነጥብ 25 ቢሊዮን ህዝብ ትምባሆ ተጠቃሚ ሲሆን የአጫሾች ቁጥር አንድ ጊዜ ቅናሽ አሳይቶ ነበር። በ2000 ላይ በተደረገ ጥናት በመላው የዓለማችን ሀገራት በተወሰደ ናሙና ከ5ቱ ...
አዲሱ የክፍያ ተመን ማሻሻያ ከመስከረም 2017 ዓ.ም ጀምሮ በየሩብ ዓመቱ ተከፋፍሎ ለ4 ተከታታይ ዓመታት ማለትም እስከ እስከ 2020 ዓ.ም ድረስ ተገበራል ተብሏል፡፡ በዚህም ከ0 እስከ 300 ሜዋት/ሰ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results