News

በአዲሱ የዋጋ ዝርዝር ለእድሳት፣ ለጠፋ ፓስፖርትና ለእርማተ ከ13 ሺህ እስከ 40 ሺህ ብር ዋጋ ወጥቶላቸዋል ...
የፌደራል መንግስት መግለጫ የክልል ልዩ ሀይሎችን ወደ ፌደራል ወይም ወደ ክልል የጸጥታ መዋቅር ...
ልዩልዩ በኢትዮጵያ “በቀን በአማካኝ 30 ሰዎች በኤድስ ህይወታቸው ያጣሉ” ተባለ በዓመት ከ11 ሺ 700 በላይ አዳዲስ ሰዎች በቫይረሱ እንደሚያዙም ነው የተገለጸው ...
የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ሾሊድሚር ዘለንስኪ "ስልጣኔን ለመልቀቅ ዝግጁ ነኝ" ሲሉ አስታወቁ። ፕሬዝዳንት ሾሊድሚር ዘለንስኪ ትናንት ምሽት በሰጡት መግለጫ ላይ የሚያስቀምጧቸው ቅምድ ሁኔታዎች የሚሟሉ ከሆነ ስልጣን ለመልቀቅ ዝግጁ መሆናቸውን ነው ...
ልዩልዩ በ2022 በአለም ድንቃድንቅ መዝገብ የሰፈሩ አስገራሚ ጉዳዮች በዚህ የፈረንጆቹ አመት አለምን ...
ማህበራዊ የዓለማችን ተወዳጅ 10 ስሞች ሙሃመድ፣ ኖህ እና ሶፊያ የወቅቱ ተወዳጅ የህጻናት ስሞች ተብለዋል ...
አዲሱ የክፍያ ተመን ማሻሻያ ከመስከረም 2017 ዓ.ም ጀምሮ በየሩብ ዓመቱ ተከፋፍሎ ለ4 ተከታታይ ዓመታት ማለትም እስከ እስከ 2020 ዓ.ም ድረስ ተገበራል ተብሏል፡፡ በዚህም ከ0 እስከ 300 ሜዋት/ሰ ...
ፖለቲካ “በኢትዮጵያ ከቁጥጥር ውጪ የሆነ ሁኔታ የለም”- አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የተመድ ዋና ጸኃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ “በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ ከቁጥጥር ውጪ እየሆነ ነው” ብለዋል ...
የኢትዮጵያ መንግሥት እና ህወሓት ዘላቂ ግጭት የማቆም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገለጸ ...
ማህበራዊ 2 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር የህዝብና የሀገር ሀብት በሙስና ባክኗል - የጸረ ሙስና ኮሚቴ 760 ጥቆማዎች ደርሰውኛል ያለው ኮሚቴው፥ በአዲስ አበባ ብቻ 26 ሺህ ካ.ሜ መሬት የሙስና ወንጀል ተፈጽሞበት መገኘቱን ገልጿል ...
መንግስት የባንክ ዘርፉን ለውጭ ባንኮች ክፍት የሚያደርገው ኢትዮጵያ ከአለምአቀፍ ገበያ ጋር ትስስር እንድትፈጥር፣ የውጭየ ምንዛሬ ልውውጥን ለመጨመር እና አለምአቀፍ ተወዳዳሪነት ...
የዓለም ወታደራዊ ወጪ በፈረንጆች 2022 በ 3 ነጥብ 7 በመቶ ወይም በ 2 ነጥብ 24 ትሪሊዮን ዶላር ከፍ ብሏል ሲል የስቶክሆልም ዓለም አቀፍ የሰላም ምርምር ኢንስቲትዩት አስታውቋል። ለዓመታት ...